የእኛ ዘርፎች

የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ
የመብት ፈጠራና ይዞታ አገልግሎት ዘርፍ
የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ

ቅሬታዎች እና አስተያየቶች

ቅሬታ ያስገቡ
አሁን አስገባ
ቅሬታን ይከታተሉ
ቅሬታ ሁኔታን ይከታተሉ
የአስተያየት ጥቆማ አስገባ
ጥቆማ አስገባ

የአገልግሎት እርካታ አስተያየት

ግብረመልስ አስገባ

የባለሙያ እርካታ አስተያየት

ግብረመልስ አስገባ

የእኛ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች

የእኛ ተልዕኮ

አሰራርን የተከተለ እና ውስን የሆነውን የመሬት ሀብት ያማከለ የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ስራ ማከናወን፤ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን መልሶ በማልማት፤ የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ እና የመሬት ባንክ ስርዓት በመዘርጋት የመብት ፈጠራ ስራን በማከናወን ፍትሃዊ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት

የእኛ ራዕይ

በ2022 ዓ/ም ዘመናዊ የመሬት ልማትና አስተዳደር ስርዓት የተዘረጋበት፤ የላቀ አገልግሎት የሚሰጥበት እና የተገልጋይ እርካታ የተረጋገጠበት ተቋም ሆኖ ማየት

የእኛ እሴቶች
  • አሳታፊነት
  • ግልፅነት
  • ፍትሀዊነት
  • የላቀ አገልግሎት መስጠት
  • በኃላፊነት ስሜት መስራት
  • ተጠያቂነት
  • በቡድን ስራ ማመን